Saint Paul

ነገረ መጽሐፍ

Book Cover
ቅ ዱ ስ   ጳ ው ሎ ስ

በዚህ መጽሐፍ ከጳውሎስ ጋር በጠርሴስ እንድኻለን፣ በኢየሩሳሌም ከገማልያል እግር ስር እንቀመጠለን። በአይሁድ ሸንጎ ገብተንም ከእስጢፋኖስ ጋር እንሟገታለን፥ ጻድቁም ሲወገር እኛ ከሳውል ጋር የድንጋይ ወርዋሪዎቹን ልብስ እንጠብቃለን። ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እያፈረስን ክርስቲያኖቹን እናሳስራለን። ከዚያም ይህ አልበቃ ብሎን በደማስቆ ያሉ ክርስቲያኖችን ልናሳድ ከሊቀ ካህናቱ ፈቃድ ተቀብለን እንወጣለን። ወደ ደማስቆም ለጥፋት ስንገሰግስ ድንገት መለኮታዊ በሆነ ብርሃን ተመትተን እንወድቃለን። ከወደቅንበት ስንነሳ ግን የድሮ ማንነታችንን አስወግደን በትንሳኤ ልቡና አዲስ ሰው እንሆናለን። ወደ ደማስቆ ገብተን ያጠፋነውን እንክሳለን። ወደ አረብ በርሃም ሄደን ሦስት ዓመታትን በጾም በጸሎት ደጅ እንጠናለን። ቀጥለንም ወደ ረጅሙ የአገልግሎት መንገድ እንገባለን። ሐዋርያውንም በየአገራቱ እየተከተልን አብረነው እንደ ወፍ እንበራለን። በስተመጨረሻም ወደ ሮም ሄደን ከጨካኙ ኔሮ ፊት እንቆማለን። ሐዋርያው ሩጫውን የሚጨርስበትን ሰማዕትነት ሲቀበል እኛ ግን አይተን አዝነን እናለቅሳለን። ከዚያም መልስ ስድስቱን ምዕራፎች የጀመርነውን ጳውሎሳዊ ሕይወት እንቀጥላዋለን።

ዲን.አቤል ካሳሁን
አዘጋጅ

ደራሲው

Author - Dcn. Abel Kassahun

Abel Kassahun Mekuria is a devoted Deacon, dynamic preacher, and accomplished author serving under the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. With a deep commitment to the spiritual and theological heritage of the ancient faith, he has authored four insightful books that reflect his passion for making complex religious and philosophical ideas accessible to the wider public. Through his writings and sermons, Abel Kassahun is known for his unique ability to break down intricate theological concepts into clear, relatable language while maintaining a graceful and eloquent flow of thought. His work continues to inspire and educate both the faithful and those seeking a deeper understanding of Orthodox Christianity.

Dcn. Abel Kassahun
Author

የመምህራን አስተያየት

ኣርመው ተሰጥቶኝ የታረምሁበትን መጽሐፍ ነ ላሳያችሁ። እጃችሁ ላይ ያለው መጽሐፍ “የአንድ ብዙ ነው” ታሪክ፣ ወግ፣ ትርጓሜ፣ ባህል ያለበት መጽሐፍ ነዋ! በጉባኤ ቤት የሰማኋቸውን ታሪኮች አድራሻ እንዳገኝላቸው ረድቶኛል። ተጀምረው የቀሩትን ጨርሶልኛል። ታሪክ ጸሐፊዎች ከተርጓሚዎች፣ ከተመራማሪዎች እንዴት እንደሚስማሙና የሁሉንም ምስክርነት በመቀበል አንዲት እውነትን ስሰዎች የተገለጠች እንድትሆን መጽሐፋ የሄደበት ጥበብ የሚያስገርም ነው። ዲያቆን አቤል በገነት ካሉ አፍላጋት መካከል አንዱንም ሳንቀምሰው እንዳንቀርአራቱን የገነት አፍላጋት መፍሰሻቸውን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ አድርጎልናል። ከተወደደው መምህራችን ከቅዱስ ጳውሎስ በቀር አራቱን አፍላጋት የሚመስል ማነው?

ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን

ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን

የ4ቱ ጉባኤያት መምህር

ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ መልአክ

ዲን. ሄኖክ ኃይሌ

ዲን. ሄኖክ ኃይሌ

መምህር

ጥቅሶች

በምክር ቤቱ የተቀመጡት ሽማግሎች ትኩር ብለው ሲመለከቱት ፊቱ (የቅዱስ እስጢፋኖስ) እንደ መልአክ ሲያበራ አዩ፡፡(ሐዋ 6፥15) በሸንጎው የተሰየሙት አይሁድ ከዚህ ቀደም እንዲህ ያለው የፊት ብርሃን በማን ላይ ተስሎ እንደ ነበር በንባብ በደንብ ያውቁታል፡፡ ለዚህም ይመስላል እንደ መልአክ ያበራባቸውን ፊቱን ትኩር ብለው በአስተውሎት የተመለከቱት፡፡ ነገር ግን የሙሴን ሕግ ይሳደባል ያሉትን እስጢፋኖስ ከሲና ሲወርድ የፊቱ ቁርበት እንዳበራው ሙሴ ‹‹ተሸፈንልን ›› ማለት አልፈለጉም፡፡ ስለዚህ ነጸብራቁ ዓይናቸውን እንደ በዘበዘው ፍርሃታቸውን አምቀው በዝምታ ተቀመጡ፡፡(ዘጸ 34፥30) ቅዱሱ በሐሰት ተከሶ ገጻቸው በጥላቻ በጠቆረ ቃየናውያን ጉባኤ መካከል ቢቆምም እርሱ ግን መልካም አድራጊ ነውና ፊቱ በፍቅር እንደ መልአክ ያበራባቸው ነበር፡፡(ዘፍ 4፥7)

ቅዱስ ጳውሎስ፤ ገጽ: 22

የአንባብያን አስተያየት

ይህ መጽሐፍ ለቅዱስ ጳውሎስ እንዲዛመዱ ለሚፈልጉ ሰዎች መስኮት ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ ከእሱ ጋር እንዲያድጉ ያደርጋል። የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ከቅዱስ አባቶች ጋር እንዴት እንደሚዛመድ ያሳያል። ወደ ዓመት 2000 በፊት ይወስዳል። ከጳውሎስ ከቤተ ክርስቲያኖቹ ጋር ያገኝላል። የጳውሎስ መልእክቶችን ያብራራል። የጳውሎስ ሕይወትን እንዲያውቁ የሚያግድ ጥላ አለ። ይህ መጽሐፍ ያንን ጥላ ያስወግዳል። ከጳውሎስ ጋር በመስተካከል፣ በደስታ፣ በሐዘን እንዲያገኙ ያደርጋል። ለተከፈቱ ልቦች የጳውሎስ ልብ ከፍተኛ ፍቅር ከእነሱ ጋር ይዛመዳል።

ዲ/ን ዶ/ር ቶማስ ሺመልስ

ሁሉም የተጠጉ እና ለመጽሐፍ ቅዱስ የጸለዩ ሰዎች የአባቱን ባህሪ ያያሉ። ይህን ቅዱስ እንዳንወቅ ስህተት አይደለምን? የመስርያ ምሳሌ፣ የዘላለም ምስጢር መምህር፣ የክርስቶስ ምስክር ነው። እንዲህ ያለ እምነት እንዳለን አዝናለሁ። እርሱን ለማንበብ እና ለመጥናት እንጀምር። የመንፈስ ጉዞ ነው። በጳውሎስ ፍቅር አጋራ እንሁን!

ዲን ጸጋ ሥላሴ

የተሻሻለ እና የተሰራጨ መጽሐፍ ላሳያችሁ። ይህ መጽሐፍ "የአንድ ብዙ ነው" - ታሪክ፣ ወግ፣ ትርጓሜ፣ ባህል ያለበት። በጉባኤ ቤት የሰማኋቸውን ታሪኮች አድራሻ እንዳገኝላቸው ረድቶኛል። ተጀምረው የቀሩትን ጨርሶልኛል። ታሪክ ጸሐፊዎች ከተርጓሚዎች፣ ከተመራማሪዎች እንዴት እንደሚስማሙና የሁሉንም ምስክርነት በመቀበል አንዲት እውነትን ስሰዎች የተገለጠች እንድትሆን መጽሐፋ የሄደበት ጥበብ የሚያስገርም ነው። ዲያቆን አቤል በገነት ካሉ አፍላጋት መካከል አንዱንም ሳንቀምሰው እንዳንቀርአራቱን የገነት አፍላጋት መፍሰሻቸውን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ አድርጎልናል። ከተወደደው መምህራችን ከቅዱስ ጳውሎስ በቀር አራቱን አፍላጋት የሚመስል ማነው?

ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ መልአክ

መርሐ ግብራት

የመጽሐፍ ምርቃት
ብጹዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና ታላለቅ መምህራን በተገኙበት ቅዱስ ጳውሎስ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ይህ መጽሐፍ የሚመረቅ ይሆናል
ነሐሴ 6, ቅዳሜ1:00 አድራሻ ቦታ